@msel4 · 500 subscribers
A/No/3/S/s
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/msel4Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 29, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ለሁሉም 11ኛ ና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀን ከ ሰኞ እስከ ረዕቡ ማለትም ከቀን 18/12/18 እስከ 20/12/18 ብቻ ስለሆነ በወጣላችሁ Program መሰረት ከሰዓት ከ7:30 ጀምሮ እንድትመዘገቡ በተጨማሪም 10ኛ ነባር እና 9ኛ አዲስ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ደግሞ በቀን 21 ና 22 ሀሙስ እና አርብ ብቻ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን
[media, no text]
ማስታወቂያ ቀን 8/12/18 ለተማሪዎች ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ በቤተልሄም ክላስተር ማዕክል የክረምት ትምህርት እየተማራችሁ የምትገኙ በ2019 ዓም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል እየተማራችሁ የምትገኙ ተማሪዎች ሰኞ በቀን 11/12/18 ጠዋት 2:30 ላይ ፈተና ስለሚጀምር በጠዋት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን። እስካሁ ያልተማራችሁ ተማሪዎችን አይጨምርም። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ማስታወቂያ ለተማሪዎች ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ በቤተልሄም ክላስተር ማዕክል የክረምት ትምህርት እየተማራችሁ የምትገኙ በ2019 ዓም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከጥቂት ተማሪዎች ውጭ አብዛኞቹ በማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ እየተገኛችሁ አይደለም። ስለሆነም የማጠናከሪያ ትምህርቱ በቀጣይ በ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ለምትጀምሩት ትምህርት ቅድመ ሁኔታ በመሆኑ እና ስለሚያስፈልጋችሁ፣ ስለሚጠቅማችሁ በተመደባችሁበት ክፍል ተገኝታችሁ እንድትማሩ በጥብቅ እናሳውቃለን። የትም…
ከት/ቤቱ የተሰጠየመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ላይየማትገኙ ተማሪዎች በየቀኑ አቴንዳንስ እየተያዘ ስለሆነ ከነገሰኞ ጀምሮ ያልሄዳችሁ እና ስማችን የለም ያላችሁ ተማሪዎች በስህተት ስለተዘለለ እና እዛው እየተስተካከለ ስለሆነ ሁሉም ተማሪ መሳተፍ ግዴታው ነው።ይህንን ሳያደርግ የቀረ ተማሪ ምዝገባ ሊጀመር ስለሆነ ት/ቤቱ ምንም አይነትምክንያት አይቀበልም። ማጠናከሪያ እየተማረ መሆኑ በደብዳቤ ተረጋግጦ ሲፃፍ እና ከአቴንዳንስ ሲረጋገጥ የሚመዘገብ መሆኑን ት/ቤቱ…