የተሻሻለ የንግ ትርፍ (Income Statement) ማሳወቂያ ፎርም በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 አንቀጽ 86 መሰረት ከአንድ በላይ የንግድ መስክ (ዘርፍ) ገቢ የሚያገኝ ድርጅት ለእያንዳንዱ የተለየ የንግድ ስራ መስክ የተናጠል የሂሳብ መዝገብ፣ ደጋፊ ሰነዶች እና የግብር ማስታወቅያ መያዝና ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው መደንገጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የ2018 ዓመታዊ የኦላይን ማሳወቂያ ክፍት እስከሚሆን ድረስ ዓመታዊ ለማሳወቅ የምትመጡ ድርጅቶች ከዚህ በታች በ…
August 14, 2026 4.2K 91