ለግብር ከፋዮች በሙሉ ዊዝሆልዲንግ ፎርምየ2018 በጀት ዓመት የንግድ ትርፍ ማሳወቂያ ጊዜ ከሀምሌ 1/2018 እስከ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዓመታዊ ሪፖርት አሳውቃችሁ ለክሊራንስ በምትመጡበት ጊዜ ያላችሁን ዊዝሆልዲንግ በተያያዘው ፎርማት መሰረት ሞልታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡t.me/morwestaa/3757Translateዊዝሆልድ.xlsx15.8 KB · XLSX73August 28, 2026 4.2K 163