22-11-2018 ዓ.ም
ታትመው የደረሱ ደረሰኞችን ይመለከታል
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው ድርጅቶች በሙሉ ደረሰኞች ዝርዝር ከብርሃንና ሰላም የህትመት ትዕዛዝ ደርሶላችሁ ወደ ቅ/ጽ/ቤቱ የመጣ በመሆኑ ይህ ማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት እንድትረከቡ እየገለጽን ከተገለፀው ቀን ውጪ የሚመጣ ድርጅት የመጋዘን ኪራይ የምናስከፍል መሆኑን አውቃችሁ በተገለጸው ቀን እንድትወስዱ እያሳሰብን ለመረከብ ስትመጡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁ ያለበትን ተራ ቁጥር እና የሚከተሉትን ማለትም
1. የደረሰኝ ህትመት የተጠየቀበት ደብዳቤ ዋናና ኮፒ
2. ዊዝሆልድ የተደረገበትን ደረሰኝ ዋናውን እና ኮፒ (ዋናውን ለብርሃንና ሰላም ካስረከባችሁ ኮፒ)
3. ብርሃንና ሰላም ያስቆረጣችሁትን የክፍያ ደረሰኝ ዋና እና ከፒ
4. በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ውክልና ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡-
የታተሙ ደረሰኞች በአይነታቸው በዝርዝር ወደጎን (Worksheet) ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት የምችሉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
https://t.me/morwestaa
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090259834322
https://www.youtube.com/@morwestaddisababasto
www.tiktok.com/@user1449328103985
9July 29, 2026 9.6K 22