ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም!
⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት አድርጉት! በአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ምንጭ የምታገኙበትን መንገድ በአዲስ ዝናር ኤቨንታችን ላይ ላሳያችሁ ተዘጋጅቻለው !
ከናንተ የሚጠበቀው መመዝገብ እና ኤቨንቱ ቀን ላይ መገኘት ብቻ ነው!
ይሄም አመት ተመሳሳይ ሆኖ እንዳያልፍ ከፈለጋችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንት ላይ እንገናኝ!
ሰው ሳትቀጥሩ ፣ ቢሮ ሳትከራዩ፣ ያላችሁን ስራ ሳታጡ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን መንገድ እና ለስራው የሚያግዛችሁን የ 15ሺ ብር ስጦታም አዘጋጅቼላችኋለሁ!
ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy

19
1September 2, 2026 2.5K 15