"አንድ ሰው በዙሪያው ያሉት አምስት ሰዎች ውጤት ነው ይባላል።"
ለማደግ እና ራሳችሁን ለመቀየር ስትወስኑ፣ መጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ነገር Environment መቀየር ነው። የድሮ ጓደኞቻችሁ ለውጥ የማይፈልጉ ከሆነ፣ ትታችሁ ማለፍ ግድ ይላል። It’s tough, but necessary.
ከቻላችሁ እንደ እናንተ ማደግ ከሚፈልጉ፣ ስለ ቢዝነስ እና ስለ አዳዲስ ሃሳቦች ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሁኑ። Surround yourself with people who force you to level up.
አብራችሁ እየሰራችሁ መለወጥና ማደግ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ፣ ዛሬውኑ ዙሪያችሁን አስተካክሉ፤ ትክክለኛዎቹን ሰዎች አጠገባችሁ አድርጉ።

34
27
9August 31, 2026 2.8K 15