ብዙዎቻችሁ ያሰባችሁትን ቢዝነስ ያልጀመራችሁት፣ መስራት ስለማትፈልጉ አይደለም።
በቂ information ለማግኘት ብላችሁ መረጃ ለመሰብሰብ አንድ ቪዲዮ ታያላቹ ፣ ሌላ አዲስ ነገር ትማራላቹ፣ ሰዎች ስትጠይቁ፣ እንደገና ሌላ መረጃ ስትፈልጉ ከመስራት ትርቃላቹ ።
እውነቱ ግን፣ ሁሉንም ነገር አውቃችሁ ቢዝነስ አትጀምሩም።
መጀመሪያ ትጀምራላችሁ፤
ከዚያ ትማራላችሁ፣
ትሞክራላችሁ፣
ስህተት ትሰራላችሁ፣
ታስተካክላላችሁ።
ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ከመስራት በፊት ማወቅ አትችሉም፤ በመስራት ውስጥ ነው የምትማሩት።
ስለዚህ ተጨማሪ information ከመፈለግ በፊት፣ የመጀመሪያውን step ውሰዱ።
የምታስቡት ነገር ወደ Action ቀይሩት።
Perfect Time አይመጣም::
Perfect Information አታገኙም!

42
6
4
1September 3, 2026 2.3K 11