ከእያንዳንዱ ስንኝ ጀርባ የተኖረ ታሪክ፤ ከእያንዳንዱ የነሺዳ ሥራ ጋርም የአድማጮች ጥልቅ ትውስታ ይኖራል። እኛም "በሰማያት በሮች" እና "በነፍስ እንጉርጉሮ" በኩል ከነዚህ ሥንኞች ጋር የበለጠ ለመተዋወቅ በ 2019 የመጀመሪያ ዕለት፣ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በኤልያና ሆቴል ልዩ የምረቃ እና የእራት ምሽት አዘጋጅተናል።
እርስዎም ልዩ ዝግጅቱን መታደም እንዲችሉ አሊያም ቅድመ ህትመት መጽሐፉን ለማዘዝ፤ የ ሚንበር ሱፐር አፕን ይጠቀሙ።
📌 ማስታወሻ
ከዚህ በተጨማሪ ቅድመ ህትመት መጽሐፉን ለማዘዝ በ 1000223281307 ላይ የአንድ መፅሐፍ ዋጋ ብር 500 በመክፈል ማዘዝ እንደሚችሉ እናሳውቃለን።
#የመጽሐፍ_ምርቃት #የሰማያት_በሮች #የነፍስ_እንጉርጉሮ #መሐመድ_ፈረጅ

21
2
2August 31, 2026 1.2K 4