🚨 ከሰው እጅ መኪና ገዝተዋል?
ታዲያ በገዙት መኪና ላይ ቀደም ሲል የተገጠመ GPS እንዳለ ወይም እንደሌለ አረጋግጠዋል? 🤔
⚠️ እርስዎ ሳያውቁ የመኪናዎ የት እንደሚገኝና የት እንደሚንቀሳቀስ በሌላ ሰው እየተከታተለ ቢሆንስ?
🚗 ከሰው እጅ የገዙትን መኪና በመፈተሽ፣ በውስጡ ወይም በሌላ ቦታ የተደበቀ GPS Tracker መኖሩን ወይም አለመኖሩን እናረጋግጥልዎታለን።
🌟በኢትዮጵያ ትልቁ ችግር Gps መግጠም ሳይሆን የተገጠመ Gpsን ክትትል አለማድረግና የGpsን ጥቅም አለመረዳት ነው።
📍 ባሉበት ቦታ እንመጣለን!
🔍 መኪናዎን እንፈትሻለን
🛰️ GPS Tracker መኖሩን እናረጋግጣለን
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን!
☎️ 0912743180
☎️ 0914544755
G6 Technology PLC
🔐 የእርስዎ ግላዊነትና ደህንነት፣ የእኛ ትኩረትና ብቃት!!
💫Global Positioning System (GPS) ዓለም ወደ አንድ መንደር በሚመጣበት ግዜ...የተሽከርካሪዎቻችን ደህንነት በእጅ ስልክ መቆጣጠር እንዴት ይከብደናል?
🌟Gps በጣም በትንሽ ብር የሚገጠም ሁኖ በብዙ ብር የተገዛ ውድ መኪናችንን በቀላሉ የሚቆጣጠርልን ቴክኖሎጂ ነው።
#GPS #CarSecurity #G6TechnologyPLC #VehicleSecurity #AddisAbaba
G6 Technology PLC
3
2September 3, 2026 924 2









