@micmba · 579 subscribers
Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors and FULLY- ACCREDITED in Ethiopia, offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/micmbaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 12, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
👉ማስታወቂያ ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን:: የዲን ፅ/ቤት
#NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች …
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
⚠️ የኦርጅናል ዲግሪ ለከፈላቹ በሙሉ! የኦርጅናል ዲግሪ የከፈላቹ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ የኦርጅናል ዲግሪያችሁን ለመውሰድ የሚከተሉትን መረጃዎችን ይዛቹ በመምጣት እንድትወስዱ እናሳስባለን:- 1. የወሰዳችሁትን ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን እና "Student Copy" 2. ለኦርጅናል ዲግሪ የተከፈለበት የባንክ ሪሲት 3. ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን እና " Student Copy" ያልወሰዳቹ ከሆነ ቴምፓራሪ ዲግሪያችሁን እና " Student Copy" ቀድሞ ተዘጋጅቶ በሬጅስትራ…