በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል ካህናት አባቶች የንስሃ ልጆቻቸው በስብከተ ወንጌል እንዲታነጹ፣ እንዲማሩና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ለማድረግ በዓመቱ ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ የትምሕርትና የዝማሬ ልዩ መርሃግብር።
ጉባኤው የሚደረገው እሑድ በ28/10/2018ዓ.ም ጠዋት ከቅዳሴ በኀላ ከ3:30 - 4:30 በቤተ መቅደስ ውስጥ ነው። በመሆኑም ስንመጣ ወደ ቤተመቅደስ ለመግባት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶችን እናድርግ፤ በተለያዩ ምክንያቶች በቤተ መቅደስ ውስጥ ገብተው ጉባኤውን መካፈል የማይችሉ ሰዎች በውጪ ሆነው እንዲከታተሉ ይደረጋል። እሑድ መጥተው የሚማሩት የአርባውም ንስሃ አባት ልጆችን በንስሃ አባታቸው ስም እንደሚከተለው እንዘረዝራለን፦
1, ሊቀ ጠበብት ትዕግስቱ ስሜነህ
2, ቄስ ይርጋ ንጋቱ
3, ቄስ አለማየሁ ተሻገር
4, ቄስ ታሪኩ ተስፋዬ
5, መ/ር ገ/ሚካኤል አየነው
6, አባ በቀለ ኃ/ጊዮርጊስ
7, ቄስ ሄኖክ ጋሻው
8, አባ ዘርዓ ብሩክ ገ/ሥላሴ
9, ቄስ ተስፋ መኮንን
10, መ/ር ባህረ ጥበብ ሲሳይ
11, መ/ሰላም ቄ/ገበዝ ሻውል ኖላዊ
12, ቄስ ተሾመ አሥራቴ
13, ቄስ ብርሃኑ ተሾመ
14, ቄስ ተፈሪ ግዛው
15, ቄስ ጌታቸው አውግቸው
16, ቄስ አክሊሉ ከበደ
17, ቄስ ማናዬ ያለው
18, ቄስ ዮሴፍ መከታ
19, መ/ር ኤፍሬም መቆም
20, ሊ/ኅሩያን ጥላሁን ታደሰ
21, መ/ሰናይት ቄስ ትዕዛዙ ደሳለኝ
22, ቄስ በላይ ደሳለኝ
23, ቄስ ተስፋ አብተው
24, አባ ኪሮስ ግደይ
25, መ/ር አዲስ ደሴ
26, ቄስ ፍቅረማርያም እጓለ
27, ቄስ አበረ ጌጡ
28, ቄስ ተመስገን ይሳቅ
29, ቄስ ሞላ አንዳርጌ
30, ሊ/ጠበብት ፍቅረዮሐንስ አስፋው
31, ሊቀ ልሣናት ቄስ ግሩም ታምር
32, ቄ/ገበዝ አክሊለብርሃን አክለው
33, ቄስ ሐረገወይን ዝናቤ
34, ቄስ መዝገቡ ዘነበ
35, አባ ተ/ሣሙኤል ደስታ
36, ቄስ አበራ ደምሴ
37, ቄስ ቴዎድሮስ ዘነበ
38, ቄስ ታከለ እውነቴ
39, ሊ/ጠ መርሃጽዮን ሃይልዬ
40, ሊቀ አበው ንብረቱ ዋሴ
ከላይ ስማቸው የተዘረዘረ የንስሃ አባት ልጆች የሆናችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የካቴድራሉ ጽ/ቤት ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ክፍል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏