@mic22
Maryland International College, founded by Internationally recognized Professors, FULLY- ACCREDITED in Ethiopia offers Masters Degree Programs in Two campuses (i.e. HayaHulet Campus and Global Campus).
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mic22Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 6, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
✅ለተወሰኑ ተማሪዎች የተወሰነ ቦታ – ለጥቂት ቀናት ብቻ! 📢 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማስተርስ ፕሮግራም ለመማር አስበው ገና ያልተመዘገቡ ተማሪዎች! 🏛️ ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ እስከ ህዳር 5/2019 ዓ.ም ብቻ ለሚቆይ የተወሰነ ክፍት ቦታ በመኖሩ ተጨማሪ የተወሰኑ ለማስተርስ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን። ⏳ እድሉን አያምልጥዎ! 📲 ይህንን መልዕክት ለወዳጅዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚጠቅማቸው በሙሉ በማጋራት…
🎓📢 ለውድ የሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቤተሰቦች በሙሉ! 🏅🏅🏅ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በኢፌድሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በተደረገው የዳግም ምዝገባ ግምገማ መሠረት ከበርካታ ኮሌጆች መካከል የመገምገሚያውን መስፈርቶች አሟልቶ ካለፉትጥቂት ተቋማት አንዱ በመሆኑ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ🎉! 📚 በዚህ አጋጣሚ ኮሌጃችን ለ2019 ዓ.ም በማስተርስ መርሃ ግብር አዲስ ተማሪዎችን በምዝገባ ላይ ይገኛል። ⏳ ለአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን እስከ ጥቅምት 18/20…
[media, no text]
[media, no text]
ማስታወቂያ ጉዳዩ:- ለኦርጂናል ዲግሪ ከፍላቹ ላልወሰዳቹ በሙሉ ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀዉ የኦርጂናል ዲግሪ ከፍላቹ ያልወሰዳቹ በሙሉ ከነሀሴ 29/2018 ጀምሮ የኦርጅናል ዲግሪ አገልግሎት የሚሰጠዉ አርብ እና ቅዳሜ ብቻ ጠዋት ከ 4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እንዲሁም ከከሰዓት ከ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። ሬጅስትራር ፅ/ቤት