@mhbc5 · 6.8K subscribers
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ። "Christlikeness is the goal of every true believer." @LovedandForgiven @Getu_Kebebe @mhbc74
Канал публикует ежедневные библейские размышления и цитаты на амхарском и английском. Основной акцент на важности Слова Божьего, тайной молитвы, поиска Господа и верности Ему. Приведены отрывки из Даниила 3, 2 Тимофею 3, Матфея 6, Осии 6, Иеремии 17 и других книг. Есть объявление об онлайн-программах теологического колледжа.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mhbc5Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 17, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
መሥዋዕት|ዘማሪት ሀና ተክሌ
✍️ሀጢያት ምናችሁን ነው የሚያሳጣችሁ ? : 👉ታውቃላችሁ እንደ ልቤን ዝናውን ንግስናውን አይደለም የሚያሳጣው እንደ ልቤ ሀጢያትን ሲያደርግ የሚፈራው ሰዎች ምን ይሉኝ ይሆን እግዚአብሔር የሰጠኝን ይወስድብኝ ይሆን ብሌ አይደለም እርሱን የሚያስፈራው አንድ ነገር ..... : 👉እርሱ እና አባቱ ያላቸው ግንኑነት ነው ምክንያቱም የዳዊት ህልውና የተመሰረተው ከአባቱ ጋር ባለው ህብረት ላይ ስለሆነ። ለዛም ነው እንደ ልቤ ሲፀልይ ሁሉን ከኔ ውሰድ ብቻ መገኘትህን ከኔ አታርቅ የሚለ…
እግዚአብሔርን ከማመሰግንበት ምክንያቶች አንዱ፦ ቅዱስ ቃሉ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅ፤ የዘወትር ምግብ፣ የሕይወት መመሪያ ማድረግ እንዴት መታደል ነው?! https://t.me/hopministry10
2ኛ ጢሞቴዎስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ናቸው፤ ለማስተማር፣ ለመገሠጽ፣ ለማቅናት በጽድቅም መንገድ ለመምከር ይጠቅማሉ፤ ¹⁷ ይኸውም የእግዚአብሔር ሰው ለመልካም ሥራ ሁሉ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው። #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ✨✨ የሥነ መለኮት ትምህርት መማር ፈልገው በጊዜና በቦታ እጦት ለተገደቡ ሁሉ ታላቅ የምስራች! "ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ" ተደራሽነቱን በማስፋት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል (ኦንላይን) መማር የሚያስችል አዲስ ምዝገባ ከፍቷል። ✅ የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች፦ · ዲፕሎማ · ዲግሪ · ማስተርስ ✅ የዲፓርትመንት አማራጮች፦ · ስነ-መለኮት (Theology) · ሚሽን (Missio…