🌟 ከዚህ በፊት ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ሳትገዙ ና ሪዘርቭ ሳታደርጉ ላመላጣቹ ደንበኞቻችን ታላቅ የምስራች ከቴምር ሪል ስቴት ይዞላቹ መጧል!!!!
🌟 አሁን ላይ ደሞ በተመራጭ በሆነው እዛው ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ADAMS ህንፃ አጠገብ
ለመኖሪያ በጣም ምቹ ፤
ቢያከራዪት በዶላር፤
መልስው ቢሸጡት ትርፋማበሚሆኑበት
በተለያዩ የካሬ አማራጮች
ከባለ አንድ 76 ካሬ ጀምሮ
ባለ ሁለት 99 ካሬ ጀምሮ
ባለ ሶስት 136 ካሬ
👍 በ20 % ቅድመ ክፍያ 80% በ 15ዙር በረጅም ጊዜ ክፍያ
👍100% ሲከፍሉ 30% የዋጋ ቅናሽ አድርገንሎታል።
🔹 ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና የዶላር ጭማሪ በፍጥነት እና በጥራት ቤትዎን ገንብተን ስለምናስረክቦ ብዙዎች
እኛ ይመርጡናል።













