Mereja TV: post #9398 — TG.ME

Mereja TVበምዕራብ ሸዋ ዞን እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ መንግስት መር ጭፍጨፋ ሊካሄድ ነው! ከነሃሴ 12/2018 ዓ/ም ጀምሮ በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉትን ከተማን ጨምሮ በጊዳ አያና ወረዳ እየተፈፀመ ያለው የንፁኋን እልቂት አድማሱን አስፍቶ በምዕራብ ሸዋ ዞን ስር በኖኖ ወረዳና በአከባቢው እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አመያ ወረዳና አከባቢው ላይ በቅርቡ መንግስት መር…
❤1👍1
September 3, 2026 1.7K