ውድ የሃሳብ አፍላቂዎች!
🎓 እውቀታችሁን በገንዘብ ከመለወጥ በተጨማሪ፣ ፈጠራችሁ እውቅና የሚያገኝበትን አዲስ ዕድል ይዘን መጥተናል።
👉 የዚህ ሳምንት "Contributor of the Week" ማን ይሆናል?
✅ ለመወዳደር :
1. ዛሬ የእርስዎን ምርጥ ሃሳብ ወይም ጠቃሚ ምክር Mekilit.com ላይ ይለጥፉ።
2. በመድረኩ ላይ በሳምንቱ ውስጥ ምርጡን እና ብዙ ተቀባይነትን ያገኘውን ይዘት እንመርጣለን።
✅ ሽልማቱ፡
• የመረጡት ርዕስ ከሁሉም ጽሑፎች በላይ ለሳምንት ያህል በዋናው ገጽ (Featured) ላይ ይቀመጣል።
• በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን (Telegram/Facebook) ላይ በስምዎ ታሪካዊ እውቅና ይሰጥዎታል!
• መጠነኛ የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ።
📌 ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ!
አሁኑኑ ይለጥፉ እና ያሸንፉ: https://mekilit.com/register/



