ሰበር መረጃ ! 26 ስልክና 34 ሺህ ብር የሰረቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ! በምስራቅ ጎጃም ዞን በሉማሜ… — Mehal media — TG.ME

ሰበር መረጃ !

26 ስልክና 34 ሺህ ብር የሰረቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ!

በምስራቅ ጎጃም ዞን በሉማሜ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች አደረጃጀት ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመቀናጀት 26 ስልክ እና 34,000 ብር የሰረቀን ግለሠብ በቁጥጥር ስር አውለዋል።

‎ °~~~~°

❤5
September 6, 2026 644