የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች‼️ ህወሃት የድሮን ስልጠና የወሰዱ ከ15 በላይ ሰዎችን ወደ ራያ ማሰማራቱ ተሰማ።… — Mehal media — TG.ME

የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች‼️

ህወሃት የድሮን ስልጠና የወሰዱ ከ15 በላይ ሰዎችን ወደ ራያ ማሰማራቱ ተሰማ።

ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት አረብኛ የሚናገሩ ነጮች ናቸው ያሉት ምንጮቹ በራያ አላማጣ ከተማ እንዲሁም ቅልሻ በሚባል አካባቢ ታይተዋል ብለዋል።

የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ህወሓት እና የፌደራል መንግስቱን ለማደራደር ጥረት ላይ መሆናቸው ይታወቃል።

ኦባሳንጆ ትናንት ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ወደ መቀሌ በድጋሚ አቅንተው ከህወሓት መሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።

🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia

መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI

መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/

መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2
❤14
September 4, 2026 3.5K 2