@medanihalem · 2K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/medanihalemIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 21, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 7, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
መዝሙረ ዳዊት 66:19-20 (AMH) •••••••••• ¹⁹ ስለዚህ እግዚአብሔር ሰማኝ፤ የልመናዬን ድምፅ አደመጠ። ²⁰ ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን። 👉እንደዚ የምታመሰግኑበትን ቀን እግዚአብሔር ቅርብ ያድርግላችሁ 🙌🙏
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:16 (AMH) •••••••••• ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ከዚ ሰአት በኋላ ምን እንደምንሆን ምን እንደሚፈጠር አናውቅም ቀኑ ምን እንደሚያመጣብን ስለማናውቅ =ከዚ አለም:- 👉በፀሎት ቅደሙ 👉ቃሉን በመማር ቅደሙ 👉በቤቱ በመሆን ቅደሙ 👉ከዚ አለም እርኩሰትና ስራዋ በመራቅ ቅደሙ 👉በቅድስና በመመላለስ ቅደሙ 👉እግዚአብሔር በመፍራትና መገኘቱን በመናፈቅ(በመፈለግ)ቅደሙ 👉ሰጋችንን ለዚህ አለም ገለን ነብሳችንን ለሞተልን/ከሀጥያታችንን በደ…
#በኢየሱስ ማመን! መጽሐፍ ቅዱሳችን የመዳናችንን እውነት ያስቀመጠው በክርስቶስ ኢየሱስ ባለን እውነተኛ እምነት ውስጥ ነው። የደኅነት መንገዱንም ሲጠቁመን "መዳን በሌላ በማንም የለም" በማለት የደኅንነታችንን ብቸኛ መገኛ ከእግዚአብሔር ዘንድ ለሰው ልጆች መዳን በተሰጠው ጌታ ኢየሱስ ላይ ያደርገዋል። ኀጢአተኛው የሰው ልጅ በቅዱሱ በእግዚአብሔር ልጅ ሲያምን ኩነኔ አልባ ህይወትን በመቀበል ከዘላለም ፍርድ ያመልጣል። ለመዳን የደኅንነት መንገድ እንጂ የደኅንነት መንገዶች የሉም።…
#በደንብ_አስተውሉ መጽሐፈ ኢዮብ 8:11-13 (NASV) •••••••••• ¹¹ ደንገል ረግረግ በሌለበት ስፍራ ይበቅላልን? ቄጠማስ ውሃ በሌለበት ይለመልማልን? ¹² ገና በማደግ ላይ እያለ ሳይታጨድ፣ ከሌሎች ዕፀዋት ፈጥኖ ይደርቃል። ¹³ እግዚአብሔርን የሚረሱ መጨረሻቸው እንዲህ ነው፤ አምላክ የለሽ ኑሮ የሚኖሩም ሁሉ ተስፋቸው ትጠፋለች። #ወዳጆቼ እግዚአብሔርን መተው ከእግዚአብሔር መራቅ በፊቱ አለመሆን ያለ እርሱ መራመድ ፍቃዱን አለመጠየቅ መገኘቱን አለመሻት ባጠቃ…
የማቴዎስ ወንጌል 23 : 1_5_13_28 🎙🎙🎙 ✅@medanihalem✅ ✅ @medanihalem✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲