☀️❤️ አዲስ ጠዋት፣ አዲስ ተስፋ!
ዛሬ ከእንቅልፍህ ስትነቃ አንድ ነገር አስታውስ፤ ትናንት የተሳሳትከውን ለማስተካከል፣ የተወውን ለመጀመርና ያልቻልከውን እንደገና ለመሞከር ዛሬ አዲስ እድል አለህ።
🌷 ለሚወዱህ ሰዎች ፈገግ በል።
🌷 ለሚያስቸግሩህ ነገሮች ትዕግስት አድርግ።
🌷 ለህልምህ አንድ እርምጃ ተራመድ።
🌷 ለራስህም ትንሽ ጊዜ ስጥ።
አስታውስ፦ ዛሬ ሁሉንም ማሳካት አይጠበቅብህም፤ የሚችለውን በተሻለ መንገድ ማድረግህ በቂ ነው።
❤️ የዛሬ ጠዋት በረከት፣ የቀኑ ሙሉ ሰላምና ደስታ ይሁንላችሁ!
🌞 መልካም ጠዋት!
1
1November 26, 2026 223 1