🌍 በአንድ ሌሊት ሐይቅ ሰዎችን ያለ እሳት ገደለ! በካሜሩን አገር እ.ኤ.አ. ነሐሴ 21 ቀን 1986 በሌክ ኒዮስ (Lake Nyos) የተባለ ሐይቅ አካባቢ አስደንጋጭ አደጋ ተከሰተ። በሐይቁ ጥልቅ ውስጥ ተከማችቶ የነበረው ካርቦን ዳይኦክሳይድ ጋዝ በድንገት ወደ ላይ ወጥቶ በአካባቢው ተሰራጨ። ይህ ጋዝ ከአየር የበለጠ ከባድ ስለሆነ ወደ ታች ተንሸራቶ በመንደሮች ውስጥ ተሰራጨ። በዚህ አደጋ ወደ 1,746 ሰዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ እንስሳት ሕይወታቸውን አጡ። እሳት ወይም ፍ…
November 27, 2026 55