@matalapochurch · 3.7K subscribers
“በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ።” — መዝሙር 104፥33
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/matalapochurchIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 22, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ቃሉን የሚያስተምረኝ ወደ እውነት የሚመራኝ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል የኢየሱስን ፍቅር በልቤ የሚያኖርልኝ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል ሰላምን ደስታን እረፍትን የሚሰጠኝ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል በመከራ ጊዜ ሳዝን የሚያጽናናኝ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል በድካሜ ጊዜ ኃይልን የሚያበዛልኝ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል መጸለይ ሲሳነኝ የሚቀሰቅሰኝ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል ህይወትን የሚቀድስ ነፍሴንም የሚያድስ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል ወደ ሰማይም የሚያነጥቀኝ የጌታ የኢየሱ…
ፊትህ [ዛሬ] መጥቻለሁ አንተን ፈልጌ መጥቻለሁ ክብርህን ናፍቄ |፪ እንዳልመለስ በባዶ እኔን አስበኝ እንዳልመለስ በከንቱ አቤቱ ማረኝ ከብዙ ሸክም ጋር ወደ አንተ መጥቼ ባዶ እንዳልመለስ ደጅህ ቆይቼ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝና አጽንተህ አቁመኝ ፍትህ እንደገና ያለ ገደብ ያለ ልክ መንፈስህ እንድወርድ ሰማይ ተከፍቶ ክብርህን እንዳይ አዎ እኔን ማረኝ ደዌው እንድፈወስ ዕውሩ እንድበራ ታላላቅ ታአምራት እንድሰራ አዎ እኔን ማረኝ ማረኝ እያልኩ ጥለህ አትሂድ ማረኝ…
አልፈራም ከቶ እንዳልፈራ አድርጎኛል አልሰጋም ከቶ እንዳልሰጋ አድርጎኛል አያዝንም ልቤ እንዳያዝን ሆኖልኛል በኢየሱስ ሙሉ በሆነው በእርሱ ሁሉ ተሰጥቶኛል ሁሉ ደህና ደህና ነው የሞተውን አኣላየው ሁሉ ሰላም ነው ሰላም ግድ የለኝም ቢቀበርም እንኳን ከባድ እንኳን ችግር ሙቱ ይወጣል ከመቃብር ይህን ልቤ ጠንቅቆ ያውቃል በኢየሱስ ይታመናል አምነዋለሁ ባዶ ማሰሮ በቤቴ ሞልቶ አምነዋለሁ ነገሬ ሞቶ ተስፋውን አጥቶ አምነዋለሁ ባልተመለሰው ፀሎቴም ቢሆን …
በእየለቱ እንደ አዲስ በሚሆነው ነገር መገረሚያዬ ነህ ጌታዬ እግዚአብሔር መገረሚያዬ ነህ የእኔ አንተ የእኔ እግዚአብሔር በህይወቴ እንደ አዲስ በሚሆነው ሁላ መደነቂያዬ ነህ ኢየሱስ የእኔ ጌታ መደነቂያዬ ነህ አንተ የእኔ ጌታ አኖርከኝ ከልለህ መራኸኝ ተጠንቅቀህ ከበበኝ ማዳንህ በዛ ቸርነትህ ይበቃኝ ነበረ የበራልኝ ፊትህ በምህረት በፍቅርህ እኔን መቀበል ጠጋ አድርገህ ድምጽህን እያሰማኸኝ ደግሞ እንዲህ በእርጋታ የምታኖረኝ በሕይወቴ ለሊቶች ምስጋና እየወጣ ይገርመኛል…