@NewApostolicSong · 12K subscribers
Location Negelle Apostolic church⛪ "ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ።" ኢዮብ 36:24 Our Youtube Channel👇👇 https://www.youtube.com/@NewApostolicSong https://t.me/AdadisMazmurochTsuhuf @ApostolicPayBot @ApostolicSongsSupport @ApostolicSongsBot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/NewApostolicSongIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 17, 2018per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ዛሬም ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይለኛል ፍለጋው መቼ ይቆማል እሱ የነፍሴ ዋስትናዋ ነው እፈልገዋለው እፈልገዋለው *4 1)አልፋ እና ኦሜጋ ዘላለማዊ ነው የሱስ ባለፀጋ አምላክ ህይወት ያለው ከነትርፉ እሱን ከመፈለግ ወደኃላ አልልም እፈልገዋለው ፍለጋዬ (አይቆምም)*2 እፈልገዋለው*4 2) ያየልኝን ክብር ያዘጋጀልኝን አክሊል እጋደላለሁኝ ማንም እንዳይወስድብኝ እጠብቀዋለው እስከሞት ታምኜ ድልን በሚሰጠኝ በስሙ (አምኜ)*2 እፈልገዋለው*4 3) ከዚ ከቁርበቴ ከስጋዬ ተለይ…
ACIFNA_2026 EAST_COAST_CHOIR ትልቅነት ልዕልናን ይዘሃልና ፍጥረት ሁሉ ላንተ ይስገድ ይበል ገናና አለቅነት ስልጣናትን ይዘሃልና ሁሉ ላንተ ይስገድ ይበል ገናና ምስጋናም ይምጣ አምልኮም ይምጣ ላንተ ክብር |2× ከሁሉ የተሻለ አለ የተባለ የተመረጠው ይፍለቅ አዲሱ ቅኔ ምን አለ በክብሬ ስምህን ባከብረው አዲስ ነገር ስታደርግ ድንቅንም ስትሰራ ምስጋናህ ይወራ እኩያ የለህ አቻ ዝማሬ አምልኮዬን ውሰደው ለብቻ |2× አምልኮን ለብቻ ዝማሬን ለብቻ እል…
Song Menu ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለማስቀረት ቻነላችን ቀላል አሰራር ዘርግቷል @NewApostolicSong 1.እንደነበርኩ አይደል👉 https://t.me/NewApostolicSong/12400 2.ቼርነትህ በስቶልኝ👇 https://t.me/NewApostolicSong/16899 3.ሰማያትን በብልሃት ሰርተሃል👇 https://t.me/NewApostolicSong/19528 4. በገነነው ላይ ገኖ👇 https://t.me/NewApostolicSong/19532 5. ኢየሱስ…
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 በዘማሪ ሩሐማ ተስፋዬ ✍ ርዕስ ✍ ↪️ የሚወደኝ የምወደው ጌታ ከመቂ አጥቢያ JOIN US @MezmurBicha @MezmurBicha ያጡት መዝሙር ካለ በዚህ መጠየቅ ይችላሉ 👇👇👇 @ApostolicMezmur @ApostolicMezmur