ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ይገባሉ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በቁጥር! ተፈታኝ: 550,210… — 💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲 — TG.ME

ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ይገባሉ

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በቁጥር!

ተፈታኝ: 550,210 ተማሪዎች

ያለፉ: 70,544 (12.8%)

ተፈጥሮ ሳይንስ: 16.5%

ማህበራዊ ሳይንስ: 8.33%

ከፍተኛ ውጤት (ተፈጥሮ ሳይንስ):

📌 ወንድ: 591.6/600 — ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ (አዳማ)

📌 ሴት: 583/600 — እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት

" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። "
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
👍1
August 22, 2026 249 1