ወላጆች → ባልጠፋ ት/ቤት ልጆቻችሁን ሴኩላር ባልሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮች ብቻ በሚማሩባቸው ኃይማኖታዊ… — 💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲 — TG.ME

ወላጆች → ባልጠፋ ት/ቤት ልጆቻችሁን ሴኩላር ባልሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮች ብቻ በሚማሩባቸው ኃይማኖታዊ ት/ቤቶች አታስገቡ።

አንዱ ልጁን ካቶሊኮች ት/ቤት አስገብቶት፤ ከኬጂ ሲመረቅ ኬክ ሲቆርስ «በስማም» አለ።

من تجالس توارث!

ኢስላማዊ ት/ቤቶች ደግሞ – ፕሊስ ጥራታችሁን ጨምሩ። እንኳን የኛውን ሰው የሌላውንም የምታማልሉ ሁኑ።
August 10, 2026 361