በኢትዮጵያ የረጋ ፖለቲካዊ ስርአት (Stable political order) ማስፈን እንዳንችል ያደረጉን ችግሮች ምንድናቸው? የመፍትሄ አማራጮቹስ ምን ሊሆኑ ይችላሉ የሚለውን ጥያቄ ይመልሳል ብዬ ያመንኩበትን ምክረ-ሀሳብ በዚህ ሰነድ ላይ አቅርቢያለሁ:: እንድታነቡት- እንድትወያዩበት - እንድትተቹት በአክብሮት እጋብዛለሁ::
August 4, 2026 2.4K 6