ሥለ ፍቅር ምን ታስብያለሽ?
ምንም!! ባይሆን እሡ ያሥበኝ እንጂ
ያዋጣል?
አያከሥርም!!
ከፍቅር ጠብ አለሽ
እንደዉም
እና
አሣብ የለኝም ለግዜዉ
ለምን?
ፍ ቅ ር በራሱ እንዴት ብዬ መግለፅ እንደምችል አላቅም ሁሌ በሚባል ደረጃ ፍቅር የሰዉ ልጅ ጠንካራ ጎኑ ነዉ ይሁን እንጂ አንዳንዴ በፍቅር ዐይን ትንሽ ነክ ለሡ ብለ ብዙ ነገሮችን ትተዋለ በሥተመጨረሻ እሡም በድጋሚ ይሠብርካል።
ምን አልባት አንቺ እዉነተኛ ፍቅር ፈልገሽ አላገኝሽም አልያም አህምሮሽ አንቺን ተቆጣጥሮሻል ሥልሽ ልብሽን መከተል ትተሻል።
ልብክ ማለት ትልቁ ጠላትክ ነዉ ቢገባ ብቻ ለምን ፈጣሪ የምናፈቅረዉን የሚያፈቅረንን እንደማይሠጠን???
ሠዉ እኮ ምክንያት አያጣም ደግሞ ድስት ግጣሙን አያጣም የግዜ ጉዳይ ነዉ።ግን ብዙ ነገሮች ላይ አትጣበቂ
እሱን ለኔ ሣይሆን ለልቤ ንገሪዉ ከሠማክ
እሺ
ግን ባሁን ሠአት ፍቅር አጀንዳችን ሊሆን አይገባም!
እረ ከፍቅር በላይ ምን አለ
እንጃ
እና ሥለ ትዳር ምን ታሥቢያለሽ
ልታገባኝ ነዉ?
ነገር አታጣሚ ሥለ ፍቅር ካነሣዉ ትዳርን ልመርቅልሽ ብዬ ነዉ
አመሠግናለዉ? ግን ፈጣሪ የልብ ምታችንን ተቆጣጥሮታል እኮ ሥለዚ እሡ
ያሥበኝ ለትዳሩም።
አሳብሽ አሣቤ ነዉ
በለሁ ባል እና ሚሥት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ነዉ ሚሉት………
ነገር!!!እና የኔዋ ሠምጣ መሆን አለበት
ነገር……
ለምንድነዉ በማፍቀርሽ ምታዝኚዉ……
በፍፁም!!!እንደዉም
"የማያፈቅር ልብ ከሚኖረኝ የማያዩ አይኖች፣ የማይሰሙ ጆሮዎችና የማይናገር አንደበት ቢኖረኝ ይሻላል
ትክክለኝዎ አሣብሽ ይዬ ነዉ በአስር ጣቴ ፈርማለዉ …
መብት ነዉ
ፍቅር…………
ፍ--ፍፁም
ቅ--ቅንነት
ር---ርእራዬ
ሲሉት………
!!!!"አረኩበት
አባ ወሬ አለብሽ ለማነሻዉም ተመኚልኝ እሥቲ……
አአአ……የማይደበዝዝ የማይሠለች የማይረሣ የሚያስብ ፍቅር ይሥጥክ ምኞቴ ነዉ። አአአ…………
✍ቃሊና<>
@leywo
Forwarded from📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗
7
1July 6, 2025 2K 5