በደራሲ መልካሙ ተፈራ የተዘጋጀው " የሕይወት መንገድ " የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: ይህ መጽሐፍ…

በደራሲ መልካሙ ተፈራ የተዘጋጀው  " የሕይወት መንገድ " የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::  ይህ መጽሐፍ በዋናነት " አምላክ የለም " ለሚሉ ኢ-አማኞች የአምላክን  መኖር እየገለጸ በተለያዩ መንገዶች በፈጣሪ አምላክ መገኘት/ በመኖሩ ጉዳይ ጥያቄዎች ሐሳቦችን ለመሞገት የቀረበ ሲሆን የሰው ልጅ የዘለዓለምን ሕይወት የሚያገኝበትንም መንገድ ለማሳየት ይሞክራል ::

@leywo
❤1
July 6, 2025 1.7K