የሰዉ ልጅ በሕይወት ዘመኑ አንዴ ብቻ ፍቅር ይይዘዋል እሱም ለመጀመርያ ግዜ ያየሁን ወይም ያያትን ልቡ ለመጀመርያ ግዜ የመታበትን ከዛ በዋላ የሚመጣዉ መዉደድ ነዉ መዉደድ ምክንያታዊ ነዉ በጭፍን ሳይሆን በፐርሰንት የሚለካ እና የሚያገናዝብ ሕይወት ታችን ያለዉ በመዉደድ ዙርያ ነዉ ከጥቂት ሰዎች በስተቀር ይላሉ
ወሬ አለባችዉ አሁንም ፍቅር ላይ ናቸው። እኔም መለስኩ እንደ ጠያቂዎች ፍቅር ሕገወጥ ነገር ነዉ
ሳትፈልግ ለማትፈልገዉ ሰው ልብ የሚመታ ልክ እራስን እንዳለመምራት ስሜትን እንደ መከተል እላችዎለዉ
እናም ምነዉ እድሚያቸው ቆሞ ቀረ እንዴ ሄደናል እኮ ጎበዝ
አሁን መዉደድ መንገድ ላይ ነን
ብልጥ ሴት/ብልጥ ወንድ
የሚወደዉን/የምትወደውን ሳይሆን
የምታገባዉ
ያገባችዉን ነዉ ደግሞ ተንጫጩ
ሆ ለካ የፍቅርኛሞች ቀን ነዉ አይይ
የመልስ ምት ግን አይደለም
ከስንተ አመት በዋላ ከች ብዪ እስቲ
አትጨቅጭቁኝ የብዕረኛን ድላ አልችልም😂
3
2February 14, 2025 3K 3