የመጀመሪያውን 1 ወር (30 ቀናት) በስኬት አጠናቀናል! 🎉 | Part 12 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 12 ተለቋል! 🎬
በብዙዎች ዘንድ ግራ የሚያጋቡትንና በተደጋጋሚ የሚሳሳቱትን Prepositions (In, On, At) በግልጽና በዝርዝር ተመልከተናል።
💡 In this video:
• Prepositions of Time:
In: ለጠቅላላ ጊዜያት (ለወራት፣ ለዓመታት፣ ለወቅቶች — e.g., in May, in 1998, in winter)
On: ለተወሰኑ ቀናትና ቀናት/ቀኖች — e.g., on Monday, on January 8th)
At: ለተወሰነ ትክክለኛ ሰዓት — e.g., at 5 PM, at noon)
• Prepositions of Place:
In: የሆነ ቦታ/ስፍራ ውስጥ ለመግለፅ (in class)
On: በሆነ ወለል/ወለሎች ላይ ለመግለፅ (on the 9th floor)
At: ቦታን/አካባቢን ለይቶ ለመጠቆም (at Megenagna)
• ለየት ያሉ የትራንስፖርት አጠቃቀሞች: ለምን in a car ሲባል on a bus እንደሚባል ያለው ልዩነት!
📌 Homework:
በአጠቃላይ 6 አረፍተ ነገሮችን በመስራት በቴሌግራም ግሩፓችን በቪዲዮ/በድምፅ ልምምድ ያድርጉ፡
3 አረፍተ ነገሮች ለ Time (In, On, At በመጠቀም)
3 አረፍተ ነገሮች ለ Place (In, On, At በመጠቀም)
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ፡
https://www.youtube.com/watch?v=vMWIlAnaI0g

36
3August 27, 2026 1.8K 1