10 ቀናት ብቻ ቀሩን! | Part 14 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 14 ተለቋል!
በዚህ ክፍል ጥያቄዎችን በምንጠይቅበት ጊዜ በብዛት የምንጠቀምባቸውንና የብዙዎችን አጠያየቅ የሚያስተክሉትን WH-Questions (Information Questions) አወቃቀርና አጠቃቀም በዝርዝር ተመልከተናል።
📌 መያዝ ያለበት ዋና ሕግ (Grammar Rule):
ከ WH-word ቀጥሎ ሁልጊዜ ተገቢውን Auxiliary/Be Verb (did, do, does, is, are, was, were) ማስገባት ይኖርብናል!
📄 PDF Material:
ተጨማሪ ምሳሌዎችንና ዝርዝር ማብራሪያዎችን ያካተተው PDF በቴሌግራም ቻናላችን ይለቀቃል፤ ከቪዲዮው ጋር አብራችሁ ተከታተሉት!
📌 Homework:
በተማርነው መሠረት ለእኔ (ለአስተማሪው) የሚቀርቡና ቀጥታ ምላሽ የምሰጥባቸውን ጥያቄዎች በ WH-questions አዋቅራችሁ በቴሌግራም ግሩፓችን በቪዲዮ/በድምፅ ልምምድ ያድርጉ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ፡
https://www.youtube.com/watch?v=D_6xCNkGwqU

3