ሁለተኛው ወር ተጀምሯል! | Part 13 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 13 ተለቋል! 🎬
በዚህ ክፍል አረፍተ ነገሮችንና ሀሳቦችን በማያያዝ እንግሊዘኛችንን ረዘም አድርገን እንድንናገር የሚረዱንን Coordinating Conjunctions (FANBOYS) በዝርዝር ተመልከተናል።
💡 In this video (FANBOYS):
• F - For: ምክንያቱም (እንደ because ግን ይበልጥ formal)
• A - And: እና (ቃላትን፣ ሀረጎችንና አረፍተ ነገሮችን ለማያያዝ)
• N - Nor: ወይም / ሁለቱም አለመሆናቸውን ለመግለፅ (Neither ... Nor)
• B - But: ነገር ግን (ተቃራኒ ሀሳቦችን ለማያያዝ)
• O - Or: ወይም (ምርጫዎችን ለማሳየት)
• Y - Yet: ነገር ግን / እስካሁን (formal የሆነ የተቃውሞ ማያያዣ)
• S - So: ስለዚህ (የአንድን ነገር ውጤት ለማሳየት)
Homework:
በሰባቱም FANBOYS ማያያዣዎች ረዘም ያሉና ግልጽ የሆኑ 7 አረፍተ ነገሮችን ከመልሶቻቸው ጋር በመስራት በቴሌግራም ግሩፓችን በቪዲዮ ልምምድ ያድርጉ! (ማንበብ አይቻልም፤ ተረድተው መናገር አለቦት 😉)
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ፡
https://www.youtube.com/watch?v=FooWj68WaEc

34
4