Learneta Academy: post #728 — TG.ME

ሞክሼ አይደሉም 🙅🏽

This እና These

ተመሳሳይ ሚመስሉ ግን ሚለያዩ፣ በተላይ ስንላቸው!

1. This - (Thስ)

♦️ትርጉም - ይሄ

This is my shirt. ይሄ የኔ ቲሸርት ነው።

2. These - (Thኢዝ)

♦️ትርጉም - እነዚህ

These are my shoes. እነዚህ የኔ ጫማዎች ናቸው።

⚠️በትክክል ካላልናቸው የቱን እንደምንል መለየት አይቻልም።

Exercise - Send your voice message in the comment section saying both of them.
❤41👍26🔥2
August 26, 2026 5.1K 8