Mattu University የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች እንኳን ለ2019 ዓ.ም… — Kiyya Tech — TG.ME

#Mattu University
የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7-8/2019 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀመረዉ መስከረም 11/2019 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፤

➢ በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር _ መቱ _ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም. በማሻሻያ _ ትምህርት (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያገኛችሁ ተማሪዎች፣ የመግቢያ ቀን በቀጣይ ማስታወቂያ ይገለፃል።

➢ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገፃለን።
Beeksisa Waamicha

Barattoota Buleeyyii Yuunivarsiitii Mattuu Hundaaf

Barattoonni Buleeyyiin Yuunivarsiitii Mattuu bara barnootaa 2019 baga nagaan geessan jechaa, guyyaan galmee Fulbaana 7-8/2019 A.L.I akka ta'ee fi barnoonni kan eegalu Fulbaana 11/2019 A.L.I akka ta'e beektanii, guyyaa jedhame kanatti qaamaan argamtanii akka galmooftan isin beeksifna.
👍2
September 5, 2026 29 2