"App not installed as app isn't compatible with your phone" የሚል የስህተት መልእክት ካሳያችሁ እንደ ስልካችሁ አይነት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦
🔹 1. Universal APK (ለማንኛውም ስልክ የሚሆን - Recommended)
ስልካችሁ 32-bit ይሁን 64-bit እርግጠኛ ካልሆናችሁ ይህን ያውርዱ (ለሁሉም ይሰራል)፦
👉 Universal APK አውርድ
🔹 2. 64-bit / ARM64 Version
ለአብዛኞቹ አዳዲስ ስልኮች (Samsung S-series, Redmi, Tecno, Infinix, etc.)፦
👉 ARM64 APK አውርድ
🔹 3. 32-bit / ARMv7 Version
ለ Samsung M12, M13, A12, A13 እና ለአሮጌ ስልኮች፦
👉 ARMv7 (32-bit) APK አውርድ
💡 ማሳሰቢያ፦ የስልካችሁን አይነት ካላወቃችሁ Universal APK የሚለውን ማውረድ ትችላላችሁ።








