@kaffabon · 80 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/kaffabonIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 15, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 19, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
CamScanner 08-07-2026 09.33.pdf
የተከበራችሁ የወረዳና ከተማ ፋይናንስ ቤተሰቦች የሀምሌ 2018ዓም ወጭ መርጃ ያወረድን ስለሆነ አይታችሁ ሂሳብ እንድትመዘግቡ እናሳስባለን። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ። የት/ሪ ስራ ክፍል።
እሺ
ለ 12 ወረዳዎች፣ 5 ከተማ አስተዳደሮች፣ ለገ/ፃድቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ ለካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ለካፋ ማህበረሰብ ተሌቨዥን ድርጅት፣ /ለኦዳ፣ ለሺሾእንዴ፣ ለአዉራዳ፣ ለዳካ፣ ለያዶታ/ ኢንዱስትሪያል ኮለጆች በሙሉ፤- የ2018 በጀት አመት አመታዊ ሂሳብ የሚጠቃለልበት የጊዜ ሰሌዳ ከክልል ፋይናንስ ቢሮ የተገለፀልን መሆኑን በመጥቀስ በቴሌግራም የጋራ ገጽ ባሳወቅነዉ መሠረት ለሥራዉ ትኩረት በመስጠት እየሰሩ መሆኑንና ከተቀመጠዉ የጊዜ ሰለዳ አስቀድሞ ሂሳባቸዉን ለ…
እሺ
እሺ