@j_f125 · 2.7K subscribers
በዚህ ቻናል ህግ ነክ ዜናዎች፣ ከህግ ጋር የተያያዙ የተመራረጡ ህግ ነክ ጽሁፎች ይቀርባሉ። "የተሻለች አለም እንድትኖረን ሁላችንም ለፍትህ እንቁም"!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/j_f125Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 30, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እንኳን ለታላቁ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! የነብዩ መሐመድ አስተምህሮቶች ፍትህን፣ እኩልነትን እና የሰውን ልጅ ክብርን መሰረት ያደረጉና በማህበረሰብ ውስጥ እውነትን ማስፈን ላይ ያተኮሩ ናቸው። የፍትህ መድረክ የቴሌግራም ቻናላችንም የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ፣ የዜጎች መብት እንዲከበር እና ማህበረሰባችን የላቀ የህግ ግንዛቤ ኖሮት የፍትህ ስርዓቱ የነቃ ተሳታፊ እንዲሆን መትጋቱን ይቀጥላል። ፍትህ ለሁሉም እኩል የምትዳረስበት…
አዳዲስ የጊዜ ገደቦች አዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና ማስረጃ ዐዋጅ ቁጥር 1410/2018 ከሚደነቅባቸው አንዱ ነገር ብዙ አዳዲስ የወንጀል ፍትሕ ሂደት የጊዜ ገደቦችን መደንገጉ ነው:: ከእነዚህ መካከል ዋና ዋናዎቹን እንጠቃቅሳለን::👴🏽 1. የተጨማሪ የወንጀል ምርመራ ጊዜ ቀጠሮ በአንድ ጊዜ እስከ 14 ቀን ሊፈቀድ የሚቻል ሲሆን አጠቃላይ የምርመራ ጊዜ ግን #በማናቸውም ምክንያት ከ4 (አራት) ወር ሊበልጥ አይችልም: ተብሎ ትደንግጓል:: አንቀጽ 119(2) ይ…
Educational Provision for Children: Collaborating with concerned bodies to ensure school-age children gain access to educational opportunities, as well as facilitating the provision of Braille writing materials (Stylus and Slate) and white canes. Rehabilitation Training for Adults: Partnering with r…
Announcement and Call for Support for the Ambo and West Shewa Visually Impaired Vision Association: How are you, respected members and followers of our channel? Wishing you peace and health wherever you are, today we are stepping outside our regular topics to introduce you to an association founded …
7 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.