ቫይታሚን M ችግር አለብኝ የሚል ሰው ያልችውን አገልግሎትም ሆነ ምርት ቅዳሜ እሁድ ሳይል መሽጥ አለበት።…

Forwarded fromBIBirhan Nega
ቫይታሚን M ችግር አለብኝ የሚል ሰው ያልችውን አገልግሎትም ሆነ ምርት ቅዳሜ እሁድ ሳይል መሽጥ አለበት። በተለይ ራሱን ለማሳየት የሚችልበት እድል ሲገኝ ቀድሞ መሰለፍ አለበት።

እኛም ለዛ ነው ሰዎች የናንተን አገልግሎት ወይም ምርት ለማግኘት የሚችሉበት አንድ ሊንክ ወይም QRCode ይኑራችሁ የምንለው። Time ticket app ከዛም ባለፈ ቀጠሮ መቀበያ አለው። ይሄን አገልግሎት እፈልጋለሁ የሚል ከስተመር ሲመጣ ካላንደራችሁ ላይ በቀጥታ ይመጣል ማለት ነው።

ለምርት ወይም አገልግሎታችሁ ከስተመር ተገኘ ማለት ቫይታሚን M መፍትሄ ተገኘ ማለት አይደለም?

በነገራችን ላይ አካውንት እንደከፈታችሁ አቅራቢ ከሆናችሁ
- provider profile
- serice or products
- Availability

በትክክል መሙላታችሁንና እንደናረጋግጥላችሁ መላካችሁን እንዳትረሱ

Try TimeTicket:
https://timeticket.app/
❤3🕊1
October 3, 2026 294