ትልቅ መስለን ለመታዬት ሌሎችን ለማሳነስ ስንሞክር እናንሳለን ! በየትኛዉም መስክ ራስህን እወቅ ፤ ራስህን… — Seid Al-jeylani — TG.ME

ትልቅ መስለን ለመታዬት ሌሎችን ለማሳነስ ስንሞክር እናንሳለን !

በየትኛዉም መስክ ራስህን እወቅ ፤ ራስህን ተቀበል ፤ ራስህን ሁን፤ ራስህን አሻሽል እንጅ ከፍ ብለህ ለመታየት ሰዎችን ያለአግባብ ማሳነስህ የአንተን ትንሽነት እንጅ ታላቅነትህን አያሳይም ወዳጄ !
August 24, 2026 97