وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡ يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡» [سورة الشعراء]
July 11, 2026 298 1