የኢማን መዳከም ምልክቶች፦ * አዛን እየሰማህ ምላሽ አለመስጠትህ። * የፈጅር ሶላት አምልጦህ ግድ የለሽ… — Seid Al-jeylani — TG.ME

የኢማን መዳከም ምልክቶች፦ * አዛን እየሰማህ ምላሽ አለመስጠትህ። * የፈጅር ሶላት አምልጦህ ግድ የለሽ መሆንህ። * ቁርኣንን ትተህ (ርቀህው) ሳለህ አለመፍራትህ። * መልካም ነገር ስትነፈግ ግድ የማይሰጥህ መሆንህ። * ከመልካም ጓደኞች ስትነጠል (ስትርቅ) እረፍት ማጣት አለመሰማትህ። * ወንጀልን ሰርተህ አለማዘንህ። * የዕለት ተዕለት የቁርኣን እና የአዝካር ዊርድ የሌለህ መሆንህ። ተጠንቀቅ! ሞት ቅርብ ነው፤ የሚመጣውም በድንገት (ሳይታሰብ) ነው።

June 24, 2026 348 5