@INAS_HS · 618 subscribers
۞ ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው። ISLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL © FOR CROSS :- @hayatiiii12
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/INAS_HSIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 19, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ወዳጅ የማይፀናበት፣ መሠለቻቸት የበዛበት ዘመን ነዉና አንዳንድ ጊዜ ብቸኝነትንም አስቀድማችሁ ተለማመዱት። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗ JOIN: || INAS ISLAMIC ||™ JOIN: || INAS ISLAMIC ||™ ♡ㅤ ❍ㅤ ⌲ ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
ትቶህ የሄደን ይሂድ ተወው። ማን እንደሚጎዳ እናያለን። ስላንተ ግድ የሌለዉን ለሰከንድ እንኳን ጊዜ አትስጠው፣ ሞኝ አትሁን። እንደማይገባው እያወቅክ ከፍ ያረግከው እንደሆን የሰው ልጅ ልኩን ይረሳል። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗ JOIN: || INAS ISLAMIC ||™ JOIN: || INAS ISLAMIC ||™ ♡ㅤ ❍ㅤ ⌲ ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ …
እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው? እውነተኛ ፍቅር ከስሜትና ከመሳሳብ የዘለለ ነው። ጽኑ የሆነ ቁርጠኝነትን፣ መተሳሰብን፣ መከባበርንና መስዋዕትነትን የሚያካትት ነው። እውነተኛ ፍቅር የጊዜን ፈተና የሚቋቋምና በሕይወት ውጣ ውረድ የማይናወጥ ነው። የእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች: እውነተኛ ፍቅር የሌላውን ሰው መልካም ጎን ብቻ ሳይሆን ድክመቱንም ጭምር መቀበልን ያካትታል። ፍጹም የሆነ ሰው የለምና፣ የምንወደውን ሰው ጉድለት እንደ ጉድለት ሳይሆን እንደ ማንነቱ አካል አድርገን ስ…
እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በመላው ዓለም ለምትገኙ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በሙሉ፦ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። አላህ ጾማችንንና ዱአችንን ይቀበለን። ዒድ ሙባረክ! SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗ JOIN: || INAS ISLAMIC ||™ JOIN: || INAS ISLAMIC ||™ ♡ㅤ ❍ㅤ …