ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦንላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ አዲሱን የኢ ፓስፖርት የኦንላይን አፕሊኬሽን
https://www.immigration.gov.et/
በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:- እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ሙሉ ቪዲዬውን በዩቱዩብ ቻናላችን
https://youtu.be/AbDUGVK26vE ይመልከቱ !!!
ማሳሰቢያ፡-
- አስቸኳይ ፖስፖርት ስታመለክቱ የ2 ቀን 25 ሽህ የ5 ቀን 2ዐ ሽህ ብር መሆኑን እናሳስባለን፡፡
- ክፍያውን በተቋሙ አካውንት ብቻ በማስገባት እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍያዎችን ባለመክፈል ራስዎን ከህገ ወጥ ደላሎች ይጠብቁ!!!
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Forwarded fromImmigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)
YouTube
አዲሱ የኢ ፓስፖርት የኦንላይን አፕሊኬሽን ላይ እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ማስታወቂያ
ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦን ላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ አዲሱን የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አፕሊኬሽን
https://www.immigration.gov.et/
በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:- እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ሙሉ ቪዲዬውን በዩቱዩብ ቻናላችን
https://www.youtube.com/@ICS_Ethiopia…

2July 28, 2025 2.4K 4