@mussiesolomon · 486 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mussiesolomonIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 19, 2023per Telegram
We have been tracking it since September 6, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ የፓስፖርት ጥንካሬ መመዘኛ 185ኛ ደረጃ ላይ ስትገኝ አየርላንድ ቀዳሚ ሆናለች። ኢትዮጵያ ትላንት በዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት ኖማድ ካፒታሊስት ይፋ በሆነው የ2024 የኖማድ ፓስፖርት መመዘኛ ከ199 ሀገራት ተወዳድራ 185ኛ ደረጃን ይዛለች። አየር ላንድ አንደኛ ደረጃ ላይ ስትገኝ በፓስፖርቷ 176 ሀገር ያለ ቪዛ ያስገባሉ፤ የኢትዮጵያ ፓስፖርት 57 ሀገራት ያለ ቪዛ ወይንም በደረሱበት ሀገር አየር ማረፊያ ላይ ቪዛ ይመታለታል፤ ጎረቤት ሀገ…
ቻይና የኤአይ(Ai) ባለሙያዎቿ ወደ አሜሪካ እንዳይጓዙ አገደች የዓለም ቴክኖሎጂ የበላይ ለመሆን ብርቱ ፉክክር ላይ የሚገኙት አሜሪካ እና ቻይና አሁን ደግሞ ፉክክራቸው ወደ ኤአይ ዞሯል፡፡ እገዳው የተጣለው ምዕራባዊን ሀገራት የቻይና ባለሙያዎችን አስረው ሊደራደሩ ይችላሉ ተብሏል። የዲፕሲክ ኤአይ ሞዴል መስራች በቅርቡ በፓሪስ በተካሄደው የኤአይ(Ai) ጉባኤ ላይ እንዲገኝ ቢጋበዝም በፍራቻ ምክንት ሳይገኝ ቀርቷል ተብሏል Via @mussiesolomon
ዜሌንስኪ በደጋሚ ወደ ዋይታ ሀውስ ለመመለስ ጥያቄ አቀረቡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜሌንስኪ በደጋሚ ወደ ዋይታ ሀውስ እንዲመለስ ጥያቄ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም ትራምፕ ውድቅ አድርገነዋል ብለዋል። እሱ መዋጋት ነው የፈለገው እራሱ ይወጣው ብለዋል። ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ደግሞ "ትናንት ባደረከው ነገር ተፀፅተሃል ወይ ተብሎ ከFox news ለቀረበለት ጥያቄ "ጥሩ አልነበረም ብዬ አስባለሁ" ሲል ምላሽ ሰጥቷል አያይዘውም " እኔ እውነተኛ ሆኜ መኖር ብቻ እፈልጋለሁ፣ እን…
ቤንዚን በሊትር 101.47 ብር ሲገባ ናፍጣ በሊትር 98.98 ብር ሆኗል። የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ተወስኗል። በዚሁ መሰረት ፦ ➡ አንድ ሊትር ቤንዚን 101.47 ብር፣ ➡ አንድ …