Jimma immigration (ICS Ethiopia): post #304 — TG.ME

አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ሆሳዕና፣ ደሴ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ ፣ እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ …

July 27, 2025 2.2K 2