@https_Asselfya · 8.9K subscribers
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/https_AsselfyaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 1, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
~ ስራ ጀምሪያለሁ እያለ ነዉ ወንድማችን።
🔖ሉዕባ የጀነቷ እንስት! ~ ዓብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንዲህ ብሏል፦ በጀነት ዉስጥ ሉዕባ የምትባል የጀነት ሴቶች ሁሉ በቁንጅናዋ የሚገረሙባት እንሰት አለች፦ትካሻዋን በእጃቸዉ መታ እያደረጉ እንዲህ ይሉታል "ሉዕባ ሆይ !ምንኛ ዕድለኛ ነሸ ፈላጊዎችሸ ቢያዩሸ ኑሮ አንችን ለማግኘት ምንኛ በለፉ ነበር። በዓይኖቿ መሀልም"እኔን የሚፈልግ "ጌታዬን በዒባዳ ያስደስት የሚል ጥቅስ ተፅፏል። ~እርቃን የሆኑ ሴቶችን ከመመልከት ዓይንህን የሰ…
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም! ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ما هي السلفية » ➡️ (ክፍል ሁለት) 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer 📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵ t.me/ibnumohammedyimer/1319
[media, no text]
🔸المؤامرات ضد المرأة #خطبة الجمعة من مسجد أبي بكر الصديق تعز 🎙للشيخ الفاضل| أنيس الخليدي حفظه الله 🗓 بتاريخ ٠١ ربيع الأول ١٤٤٨ه ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5
6 advertisers placed 6 creatives in this channel · est. CPM $1–5.