Forwarded from♕︎
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሺት በኢትዮ 2:00 ሠዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! «በተጨማሪም ስለ ስደት አስመልክቶ ሰፍ ያለ ዳሰሳም በእህቶቻችን ይኖራል! ፕሮግራሙ ስለ ማይቀዳ በሠዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ..!» ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ!
August 20, 2026 459 1