💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29030 — TG.ME

« ለአፍታ የሚያስደንቅህን ውበት አትፈልግ፤ ይልቁንም ዲን (ሃይማኖት) እና መልካም ሥነ ምግባር ያለውን ሰው ፈልግ፤ እርሱ ዕድሜ ልክ ደስታን ያጎናጽፍሃል። የሰው ደስታ የሚጀምረው በመልካም ምርጫው ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
August 4, 2026 3.1K 18