Diinii kee Anaakara (Md Ali): post #4681 — TG.ME

ሶሐቦች የማያውቁት ዒባዳ ዒባዳ አይደለም! ~ በየትኛውም የቢድዐ መስመር ላይ የሚገኝ አካል በሶሐቦች ግንዛቤ ሲሞገት ምቾት አይሰጠውም። ምክንያቱም ቁርኣንና ሐዲሥን እንዳሰኘው እየጠመዘዘና እየለጠጠ ነገር ሊያስረዝም ሲጣጣር በሶሐቦቹና በሰለፎቹ ግንዛቤ ተገድቦ ሲያዝ መፈናፈኛ አያገኝም። በዚህም ሳቢያ በዚህ መልኩ ሲፋጠጡ በቅድሚያ የሚያደርጉት ይህን የቀደምቶች ግንዛቤን እራሱን ከውይይት ጠረንጴዛ ላይ እንዲወርድ መታገል ነው። ለዚህም ነው “ሰለፎች ያልሰሩት ነገር ቢድዐ ነው…

August 19, 2026 105