Students channel: post #1830 — TG.ME

የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ዘንድሮ ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
August 22, 2026 180